ልዩ ጊዜያቶን በአርኪዮን ፒክቸርስ ባለሙያ ቡድን አማካኝነት ለዘላለም ያከማቹ። ሠርግ፣ ኢቬንት እና ፖርትሬት ፎቶግራፊ።
ከምርጥ ሥራዎቻችን ውስጥ ጥቂቶችን እዚህ ይመልከቱ
ለእያንዳንዱ ልዩ አጋጣሚ ባለሙያ አገልግሎት
የሠርግ ቀንዎን ልዩ ውበት በሙያዊ ፎቶ እና ቪዲዮ እናስቀምጣለን። ከቅድመ ሠርግ እስከ ዋናው ቀን።
የኮርፖሬት ስብሰባዎች፣ ልደት፣ ግራጁዌሽን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ሙሉ ካቨሬጅ እናደርጋለን።
ግለሰብ እና ቤተሰብ ፖርትሬት፣ ፓስፖርት ፎቶ፣ የፕሮፌሽናል ሄድሾት እና ስቱዲዮ ፎቶግራፊ።
አርኪዮን ፒክቸርስ ከ5 ዓመት በላይ በፎቶግራፊ እና ቪዲዮግራፊ ኢንዱስትሪ ውስጥ በልምድ ያካበተ ባለሙያ ቡድን ነው። እያንዳንዱ ፎቶ ታሪክ ይናገራል፣ እያንዳንዱ ቪዲዮ ስሜት ይፈጥራል።
ዘመናዊ መሳሪያዎችን በመጠቀም ከፍተኛ ጥራት ያለው ስራ ለደንበኞቻችን እናቀርባለን። እርካታዎ ቅድሚያ የምንሰጠው ነው።
ከደንበኞቻችን ያገኘናቸው ሃሳቦች
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቦታ ለመያዝ ያግኙን